ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በበርሊን ተቃዉሞ ገጠማቸው

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በቡድን 20 “ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ” ጉባኤ ለመሳተፍ በርሊን ገብተዋል። ነገ ሰኞ በሚጀመረው ጉባኤ ለመሳተፍ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በርሊን ሲደርሱ ጀርመን በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዉያን ብርቱ ተቃዉሞ ገጥሟቸዋል።…