የቡድን 20 ሀገራት እና የአፍሪካ ጥምረት ስብሰባ ሊጀመር ነው

ከ12 በላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በቡድን 20 የአፍሪካ ጥምረት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ጀርመን አቅንተዋል። ጥምረቱ በማደግ ላይ ያለችው አፍሪካን ከአውሮፓ ጋር በመዋዕለ ንዋይ ትስስር እንዲኖራት ለማድረግ ያለመ ነው።

የቡድን 20 ሀገራት የአፍሪካ ጥምረት አባልት ኢትዮጵያን ጨምሮ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ፣ ግብፅ፣ ሴኔጋል፣ ጊኒ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ጋና፣ ቶጎ፣ ቤኒን፣ ቡርኪናፋሶ፣ ሩዋንዳ፣ እና ዲሞ…