ዳንኤል ለማ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ነው። ‘አዲስ’ የተሰኘ አልበሙ በቅርቡ ተለቋል። በማደጎ በስዊድናዊ ቤተሰቦች ያደገው እና በምዕራቡ ዓለም በስፋት የሚታወቀው ድምጻዊው በትውልድ አገሩ አልበም ሲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የግራሚ ሽልማት ዕጩው ዳንኤል ስለ አዲሱ አልበሙ፣ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱ እና ተያያዥ ጉዳዮች ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጓል።…