ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች መያዛቸው ተገለጸ

ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች መያዛቸው ተገለጸ

ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ከአገር እንዳይወጡ ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች በኬላ በኩል ሊወጡ ሲሉ መያዛቸውን፣ የኤሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ኅዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ከፓስፖርትና ከልዩ ልዩ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ፣…