የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ

የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ

የሰላም ማስከበር አባላት ሲመለመሉ መሥፈርቱ ግልጽ እንዲሆን ተጠይቋል የአገር መከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹና የሠራዊቱን ቁመና የሚረብሹ አካላት በሠራዊቱ ሕግና ሥርዓት ተጠያቂ እንዲሆን የሚያደርግ ድንጋጌ እንዲዘጋጅ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ለፓርላማ ጥያቄ አቀረበ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተቋማቸውን…