የገጠር መሬት አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አርሶ አደሮች ሳይመክሩበት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

የገጠር መሬት አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አርሶ አደሮች ሳይመክሩበት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

አንዳንድ ድንጋጌዎች ከሕገ መንግሥቱና ቤተሰብ ሕጉ ጋር ይጋጫሉ ተብሏል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ፣ የጉዳዩ ዋና ተዋናይ የሆኑት አርሶና አርብቶ አደሮች ሳይመክሩበት በምሁራን ውይይት ብቻ እንዳይፀድቅ ጥያቄ ቀረበ። የሕዝብ ተወካዮች…