ሩሲያ ለአፍሪካ እህል ልኪያለሁ አለች

በድጋሚ የታደሰ

ሩሲያ ለአፍሪካ በነፃ ለመላክ ቃል ከገባችው እህል መጀመሪያው ጭነት መውጣቱን የግብርና ሚኒስትሯ ድሚትሪ ፓትሩሼቭ ዛሬ (ዓርብ) አስታወቁ።

ሃያ አምስት ሺህ ቶን ወይም 250 ሺህ ኲንታል እህል የጫኑ ሁለት መርከቦች ከሩሲያ ወደቦች መነሳታቸውንና በያዝነው ኅዳር መጨረሻ ሶማሊያና ቡርኪና ፋሶ ይደርሳሉ ብለው እንደሚጠብቁ ሚኒስትሩ መናገራቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃንን ጠቅ…