በአልሺፋ ሆስፒታል ውሃ እና ኦክስጅን አለመኖሩን ዳይሬክተሩ ገለጹ

በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ስር በዋለው በጋዛው ትልቁ ሆስፒታል ውሃ እና ኦክስጅን ባመለመኖሩ ታካሚዎች “በውሃ ጥም እየተሰቃዩ” መሆኑን ዳይሬክተሩ ገለጹ።
የሆስፒታሉን ሁኔታ “አስከፊ” ሲሉ ሙሐመድ አቡ ሳልሚያ ገልጸዋል። በሆስፒታሉ 650 ታካሚዎች፣ 500 ሐኪሞች እና 5 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ።
የእስራኤል ጦር ሆስፒታሉን መክበቡን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከላይ እንደሚያንዣብቡ ጠቁ…