እውቁ አቀንቃኝ ስኑፕ ዶግ ማጨስ ለማቆም ወስኛለሁ አለ

በከፍተኛ የማሪዋና ተጠቃሚነቱ የሚታወቀው እውቁ አቀንቃኝ ስኑፕ ዶግ ማጨስ ለማቆም ወስኛለሁ አለ።