አደገኛው ደብዳቤ : አብይ አሕመድ አማራ ላይ የፈጸመውን ሕገወጥ ወረራ ሕጋዊ እንዲያደርገው ይልቃል ከፋለ ጠየቁ

አደገኛው ደብዳቤ

ይኸ ደብዳቤ የተጻፈው ዛሬ ነው። ሁለት መሰረታዊ ጥያቄዎችን ላንሳ፣
👉እስካሁን መከላከያ ገብቶ የነበረውና ከተሞችን ሲያተራምስ የቆየው በማን ትእዛዝ ነበር?
👉 ዛሬስ ይኸን ውሳኔ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ብቻውን የመወሰን ስልጣን አለው ወይ? የክልሉ ምክር ቤት ወስኗል? የክልሉ ስራ አስፈጻሚ ወስኗል?
ይኸ ባልሆነበት ሁኔታ የፌደራል መንግስቱ ክልሉ ላይ ወረራ እንዲፈፅም ጥሪ ሊያቀርብ አይችልም። እስከአሁኗ ሰአትም የተፈጸመው ወረራ ህጋዊ አልነበረም።

May be an image of text