በሺዎች ሞት ሲፈለግ የነበረው የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ተጠርጣሪ ከ30 ዓመት በኋላ ተያዘ

በሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ወቅት ከሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ሞት ውስጥ ተሳታፊ ነበረ በሚል ሲፈለግ የቆየው ተጠርጣሪ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተያዘ።