የኤርትራ የነፃነት ቀንና የፕሬዝደንት ኢሳያስ መልዕክት

የቀድሞዉ የኤርትራ ሕዝብ ነፃ አዉጪ ግንባር (EPLF) ወይም ሻዕቢያ አስመራን የተቆጣጠረበት 32ኛ ዓመትና ኤርትራ በይፋ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ የራስዋን ነፃ መንግስት የመሰረተችበት 30ኛ ዓመት በዓል ትናንት ኤርትራ ዉስጥ በተለያዩ ሥርዓቶች ተከብሯል።…