የሕገመንግሥት ጉዳይ ጥናት ያስከተለው ውዝግብ

የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ሕገመንግሥቱን አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገውን ጥናት 16 የፖለቲካ ድርጅቶችን የተካተቱበት የተቃዋሚ ፖለቲካ ስብስብ አጣጥሎ ነቅፎታል ። ሕገመንግሥቱ አይነካብን የሚሉ እንዳሉ ሁሉ እንደውም ሙሉ በሙሉ ተቀዶ መጣል አለበት የሚሉም አሉ ። ከሁለቱም በተለየ መሻሻል አለበት የሚሉም ይታያሉ ።…