በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህና ፍኖተ ካርታ ላይ ውይይት ይካሄዳል ተባለ

በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህና ቀጣይ የሽግግር ፍኖተ ካርታ መከናወን ያለባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኀበራት ጉባዔ አስታወቀ።በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵውያን ህዝባዊ ማኀበራት ጉባኤ፣ (ኢሕማጉ) በውጭ የሚገኙ 11 የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኀበራትና ስብስቦችን ያቀፈ ነው።…