ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ

ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ

በተማሪ 22 ብር ቢመደብም ወጪው ግን 89 ብር መድረሱ ተጠቁሟል ለተማሪ ምገባ የሚመደብላቸው ገንዘብ በዋጋ ግሽበት ምክንያት ዝቅተኛ እየሆነ በመምጣቱ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች ምግብ ማቅረብ ላይ እየተቸገሩ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች በትላንትናው ዕለት ግንቦት…