ሕወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመቃወም ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት አስገባ

ሕወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመቃወም ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት አስገባ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የሕጋዊ ሰውነት ጥያቄ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም፣ ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት ማስገባቱን ሊቀመንበሩ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ። የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ሰኞ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም….