በአማራ ክልል በጃሪ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች እሮሮ

አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በጃሪ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ተናገግሩ። በአፈር ጥበቃ ስራ ተሰማርተው በቀን ይሰጣቸዋል የተባለው ገንዘብም እንዳልተከፈላቸው ተፈናቃዮቹ ገልፀዋል።…