ሲሚንቶ በዲጂታል መንገድ ለማገበያየት የክፍያ አማራጮች ልየታ ተጀመረ
May 24, 2023
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
ሲሚንቶ በዲጂታል መንገድ ለማገበያየት የክፍያ አማራጮች ልየታ ተጀመረ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ግብይትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን ከፋብሪካዎች ጋር ውይይቶችንና የክፍያ አማራጮች ልየታ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የአገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መስከረም ባህሩ፣ የሲሚንቶ ግብይት…
https://www.ethiopianreporter.com/118857/