የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ

የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ

የትምህርት ሚኒስትሩ 4.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው አሉ ቀጣሪ መሥሪያ ቤቶች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የ225 ተቀጣሪ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎች ትክክለኛነት ሲመረመር፣ 40 በመቶ የሚሆኑት (90 ማስረጃዎች) በሕገወጥ መንገድ የተገኙ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ…