ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተቀጣ

የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ሲያስተላልፍ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ (1.2 ቢሊዮን ዩሮ) ቅጣት ተጣለበት።…