ውሃ ተከልክሎ በጥም የሞተው ተማሪ አትሌት ቤተሰቦች 14 ሚሊዮን ሊከፈላቸው ነው

በስልጠና ላይ እያለ ውሃ እንዳይሰጠው በአሰልጣኞቹ ተከልክሎ በጥም የሞተው አሜሪካዊ አትሌት ቤተሰቦች ካሳ ሊከፈላቸው ነው።