ብሊንከን በጦርነቱ ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ

በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በነበራቸው ቆይታ በጦርነቱ ወቅት ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ። ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት ተጀምሮ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኙት ብሊንከን፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ዛሬ መጋቢት 6/2015 ዓ.ም. በተገናኙበትም ወቅት …