በአዲስ አበባ ገበያ የጤፍ ዋጋ ለምን አሻቀበ?

በአዲስ አበባ የጤፍ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾች፣ ነጋዴዎች እና የወፍጮ ቤት ባለቤቶች ይናገራሉ። አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ጤፍ “የትም ቦታ ላይ ጨምሯል ነው እንጂ ቀንሷል የሚባል ነገር የለም” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የነዋሪዎችን አቅም ከተፈታተነው የዋጋ ጭማሪ ባሻገር በገበያው የተከሰተው የጤፍ እጥረትም ሌላ ችግር ነው።…