የአማራ ሲቪል ማህበራት ህብረት ከተቋቋመ በወሩ በመንግስት ታገደ

አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል!!

አፋኙ ብልፅግና ተላላኪውን ብአዴን በመጠቀም አፈናውን ከግለሰብ ወደ ተቋም አሸጋግሮታል፡፡

ከተቋቋመ በወሩ የአማራ ሲቪል ማህበራት ህብረት በህግ ማስከበር ሰበብ በሚሰሩ ተግባራት ማብራሪያ በመጠየቁ፤ ፓርቲዎች፤ የሀገር ሽማግሌዎችን፤የሐይማኖት አባቶችና ሌሎችን ያሳተፈ መፍትሔ አፈላላጊና አስታራቂ ካውስል ለማቋቋም እንቅስቃሴ እያደረጋችሁ ነው፤ፋኖን ታግዛላችሁ ተብለው ታግደዋል፡፡

የህብረቱን አመራሮች ለማፈን እንደተወሰነ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡