ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ተጠቅሷል የፌዴራል ዋና ኦዲተር በመንግሥት ጣልቃ ገብነት የተነሳ አስተዳደራዊ ነፃነቱ መገደቡንና የፋይናንስ ነፃነቱም የተጓደለ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ። የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከ2001 እስከ 2015 ዓ.ም. ባካሄዳቸው የፋይናንስና የሥራ አፈጻጸም ኦዲትና ግኝቶቹን መነሻ…
https://ethiopianreporter.com/147032/