ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ።

Image

ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ።

የአቡ ዳቢው ልዑል አልጋ ወራሽ፤ ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ ትናንት ማረፋቸውን ተከትሎ ነው ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት፡፡

በሌላ በኩል ፤ የሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ስርዓተ ቀብር ትናንት አርብ በትውልድ ሃገራቸው አቡ ዳቢ መፈፀሙን ትዘግቧል።

Image

• የፎቶ መግለጫ ፦ ፎቶ 1 (አዲሱ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን) / ፎቶ 2 (የሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ስርዓተ ቀብር ሲፈፀመ)

Image