የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ትኩረት ምን ሊሆን ይገባል?

ውይይት ከሁለት ወር በፊት ስራ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በኅብረተሰቡ መካከል መተማመንን ለማጎልበትና ምቹ የውይይቱ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ሊያተኩርባቸው የሚገቡ መሰረታዊ መርሆችን የተመለከተ ነበር።ስር የሰደዱ የማኅበረሰብና የፖለቲካ ልዩነቶችን በመፍታት ረገድ የክልላዊና አካባቢያዊ ተዋናዮች ሚናና ሃላፊነትም በውይይቱ ተነስቷል።…