ህወሓት በይፋ ጦርነት ከፈተ!

ወንበዴ እና አሸባሪው ወያኔ በወልቃይት እና ሑመራ መካከል በሚገኘው ማይገባ መንደር ጀምሮ መደማማመር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በኩል በይፋ ጦርነት ከፍቷል።

በተመሳሳይ ትላንት ሌሊት በአድዓርቃይ ማያ ጊዮርጊስ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ከፍቶ እንደነበር ታውቋል።

ወደ ደባርቅ አዋሳኝ ልዩ ስሙ አንበራ ወደ እሚባል አካባቢ ህወሃት መድፍ በመተኮስም የአርሶ አደር ቤት ላይ ያረፈ ሲሆን አንድ ሰው ህይወቱ ሲያልፍ የቆሰሉም መኖራቸው ታውቋል።

አሸባሪው ቡድን ወደ ኤርትራ ከባድ መሳሪያ መተኮሱም ተሰምቷል።