የጉግል መተርጎሚያ በትግርኛና ኦሮምኛ ቋንቋዎች አገልግሎት ሊጀምር ነው

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል ትግርኛና ኦሮምኛን ጨምሮ ከ300 ሚሊዮን በላይ የሚናገራቸውን 24 አዳዲስ ቋንቋዎች በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝሩ ውስጥ አካቷቸዋል።በኢትዮጵያ እና በኬንያ ወደ 37 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች ኦሮምኛን የሚናገሩ ሲሆን ስምንት ሚሊዮን የሚጠጉ የኤርትራና የትግራይ ተወላጆች ትግርኛን ይናገራሉ።…