አብርሮ የማያውቀው ተሳፋሪ ፓይለቱ የታመመበትን አውሮፕላን በሰላም አሳረፈ

በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አብራሪው መታመሙን ተከትሎ አንዲት አውሮፕላንን ያለምንም ችግር ማሳረፍ የቻለው ተሳፋሪ በበርካታ መገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ሆኗል። ማንነቱን ለማጣራትም የዜና ወኪሎች ፍለጋ ላይ መሆናቸውም ተሰምቷል።…