ኢትዮ ቴሌኮም 110 ሺሕ የሚደርሱት ደንበኞቹ 5ጂን መጠቀም የሚችሉበት ቀፎ እንዳላቸው አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም 110 ሺሕ የሚደርሱት ደንበኞቹ 5ጂን መጠቀም የሚችሉበት ቀፎ እንዳላቸው አስታወቀ

​​​​​​​የ5ጂ የሞባይል ቴክኖሎጂ በቅድመ ሙከራ ደረጃ ተግባራዊ ማድረግ የጀመረው ኢትዮ ቴሌኮም፣ በኔትወርኩ ካሉት አጠቃላይ ደንበኞች 110 ሺሕ የሚሆኑት አገልግሎቱን መጠቀም የሚችሉበት ቀፎ ባለቤት እንደሆኑ አስታወቀ፡፡