ኢዜማ ከፍተኛ አመራሮቹን ለመምረጥ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

ኢዜማ ከፍተኛ አመራሮቹን ለመምረጥ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በግንቦት ወር መጨረሻ ሊያካሂድ ወጥኖ የነበረውን አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ሰኔ 11 እና 12 2014 ዓ.ም. ለማድረግና የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮችም በዚሁ ጉባዔ ለመምረጥ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለጸ።