በትግራይ በተፈፀሙ የአየር ጥቃቶች 108 ሰላማዊ ዜጎች ተገድለዋል – የተባበሩት መንግሥታት

በትግራይ ክልል በሚፈጸሙ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃቶች ሳቢያ ከ100 በላይ ሰላማዊ ዜጎች መገደልና የንብረት ውድመትን በተመለከተ የደረሱት ሪፓርቶች እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቃል አቀባይ ገለጹ።…