አዲስ ጥንታዊ ግኝት በያልዳ ሸለቆ – ኮንሶ

በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘዉ የሲምሶንያን ኢንስቲትውት የተፈጥሮ ሳይንስ ሙዝየም ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ዮሐንስ ዘለቀም በጥናቱ ተሳትተፈዋል። በዚህ በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ ወር ቡድኑ ባካሄደው ጥናት ከፍተኛ የሆነ የእንስሳት ቅሪተ አካል እና የጥንት ሰዎች የተገለገሉባቸው የድንጋይ መሣሪያ ክምችቶች አግኝተዋል፡፡…