ከደባርቅ ጊዜያዊ መጠለያ በስተቀር ሌሎች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ተዘግተዋል- አማራ ክልል

በአማራ ክልል በደባርቅ ጊዜያዊ መጠለያ ከሚገኙት በስተቀር በጦርነቱ ሳቢያ ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ሁሉም ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ።

ተጨማሪ ያንብቡ

የአማራ ክልል ተፈናቃዮች