በአማራ ክልል 11.4 ሚሊየን ሕዝብ የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ

በአማራ ክልል በደባርቅ ጊዜያዊ መጠለያ ከሚገኙት በስተቀር በጦርነቱ ሳቢያ ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ሁሉም ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ።…