280 የሚሆኑ ሲቪሎች በህወሓት ታጣቂዎች መገደላቸው 13 ተቋማት መውደማቸው ተገለጸ

በጋሸና ከተማና በዙሪያዋ 280 የሚሆኑ ሲቪሎች በህወሓት ታጣቂዎች መገደላቸውን የጋሸና ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ከተማዪቱ ውስጥ የሚገኙ 13 ተቋማት መውደማቸውንም የከተማው ከንቲባ አቶ ሞላ ፀጋው ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። ቪኦኤ