ለሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል በአስቸኳይ አስተዳዳሪ እንዲመደብ ቅ/ሲኖዶስ አዘዘ

የካህናትና የምእመናን ተወካዮች ለምልዓተ ጉባኤው አስረዱ፤ የተባረሩት አስተዳዳሪ እና የጽ/ቤት ሓላፊዎች አይመለሱም፤ ከአዲሱ አለቃ ጋራ አዲስ የጽ/ቤት ሓላፊዎችም ይመደባሉ፤ ማጣራቱን በሓላፊነት ያስተባብራሉ፤አስተዳደሩን ያዋቅራሉ፤ *** ካለፈው ዓመት ታኅሣሥ ጀምሮ ጉዳዩ ሳይቋጭ በእንጥልጥል ለሚገኘው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል፣ አስተዳዳሪና የጽ/ቤት ሓላፊዎች በአስቸኳይ እንዲመደቡ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ፡፡ ምልዓተ ጉባኤው፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ በካቴድራሉ ሒሳብ ላይ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV