የጠቅላይ ሚንሥትሩ የክተት ጥሪና የምሑራን አስተያየት

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲከና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር ሄደው ጦሩን ለመምራት መወሰናቸው በጦሩና በደጀኑ ሕዝብ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ተብሏል። የሕዝብን ተነሳሽነት የሚፈጥር ነው የሚል አስተያየት የሰጡም አሉ። አንድ የደብረማርቆስ ነዋሪም የጠቅላይ ሚስትሩን ውሳኔ ትክክለኛ ነው ብለውታል።…