የህወሃት ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸው ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች ውስጥ ሰዎች በመድኃኒትና በምግብ እጥረት ሰዎች እየሞቱ ናቸው

የህወሃት ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸው ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች ውስጥ ሰዎች “በመድኃኒትና በምግብ እጥረት ሰዎች እየሞቱ ናቸው” ሲሉ ከሦስትና አራት ቀናት የእግር ጉዞ በኋላ ባህር ዳር መግባታቸውን የተናገሩ ተፈናቃዮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ክልሉ ውስጥ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰባት ሚልየን ተፈናቃዮች እንዳሉ በተደጋጋሚ የሚገልፀው የአማራ ክልል መንግሥት ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ ረድዔት ተቋማትን እየወቀሰ ነው።

//ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ላይ ያዳምጡ//