ፓትርያርኩ: “ከማኅበረ ቅዱሳን አልታረቅሁም፤ እስከምሞት እረግመዋለሁ” አሉ፤ ብፁዕ አባ ማርቆስም፣ “እኔም እስከሞት ከጎንዎት ነኝ” አሏቸው

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከማኅበረ ቅዱሳን ጋራ እንዳልታረቁና እስከሞት ድረስ እንደሚረግሙት ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተናገሩ፡፡ ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት፣ ብፁዕ አባ ማርቆስ፣ ከምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስነት እንዲነሡ በካህናቱና በምእመናኑ የቀረበባቸውን አቤቱታ ለመመልከት በጀመረበት ወቅት ነው፡፡ ብፁዕ አባ ማርቆስ፣ ከሀገረ ስብከቱ እንዲነሡ ስለቀረበባቸው አቤቱታ የተያዘው አጀንዳ ወደ ነገ እንዲተላለፍላቸው ቢጠይቁም ምልዓተ ጉባኤው ሳይቀበላቸው …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE