የ37ኛው አጠቃላይ ጉባኤን ምክክርና ግምገማ የሚሹ ወቅታዊ ጉዳዮች – ከቅዱሳን ፓትርያርኮች የጉባኤ መክፈቻ ቃለ በረከት

“ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ጀምሮ ከየአህጉረ ስብከቱ የሚቀርበውን ሪፖርት በማድመጥና እያንዳንዱን ተግባር በመገምገም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተጨባጭ ኹኔታ የሚታወቅበት ጉባኤ ነው፡፡” …ዓመታዊ ጉባኤያችን፣ የጉባኤውን ሪፖርት አንብበንና ሰምተን የምንለያይበት ብቻ ሳይኾን፣ የጋራ ዕቅድ የምናቅድበትና የምንወያይበት ስብሰባ መኾን ይኖርበታል፡፡ ስለኾነም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ጀምሮ ከየአህጉረ ስብከቱ የሚቀርበውን ሪፖርት በማድመጥ፣ አንዱ ከሌላው ልምድ የሚቀስምበት፤ እያንዳንዱ ተግባር የሚገመገምበት፤ በጉባኤው …