አፍጋኒስታን ቀውስ፡ ታሊባን ጠንካራ ተቃዋሚዎች ባሉበት አካባቢ ሰላማዊ ሰዎችን ገድሏል ተባለ

በአፍጋኒስታን ፓንጅሺር ሸለቆ በታሊባንና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል በነበረ ውጊያ ቢያንስ 20 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ቢቢሲ አረጋጋጠ።