ከሰቆጣ ዳግም የተፈናቀሉ ነዋሪዎችዋ ሮሮ 

ሰቆጣ ከተማ ነሐሴ 9/2013 ዓ ም በህወሓት ከተያዘች በኋላ ነሐሴ 27/2013 ዓ ም እንደገና በመንግስት ኃይሎች ቁጥጥር ስር ቆይታ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ጳጉሜን 5 ምሽት ዳግም በህወሃት ኃይሎች ስር እንደዋለች በዳህና ፣ በጭላና ቆዝባ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናግረዋል፤ህብረተሰቡ ለበዓሉ የገዛቸውን እንስሳት ሳያርድ በሌሊት መፈናቀሉን ይናገራሉ።…