ለትግራይ እርዳታ እንዲፋጠን የመብቶች ኮሚሽኑ አሳሰበ

በህወሓትም በፌዴራልም መንግሥት ወገኖች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ እንደሚገኝ የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽ፣ ችግሩ በወታደራዊ አማራጭ እንደማይፈታ ሁሉም ወገኖች እስካሁን የተረዱ አይመስለኝም ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ መረጋጋት እና አንድነት ለአካባቢያዊ መረጋጋት እና አንድነት በጣም አስፈላጊ ምሰሶ መሆኑን መገንዘብ አለብን…