ወረባቦ ላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው የህወሓት ታጣቂዎች ደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ውስጥ በቆዩባቸው ቀናት “ሰላማዊ ሰዎችን በወል ግድለዋል” ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

በሌላ በኩል የህወሓት ቃል አቀባይ ታጣቂዎቹ በሚወነጀሉበት በዚህ ክስ ወዲያኑ ማስተባበያ ባይሰጡም ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ሰላማዊ ሰዎችን በመግደል የሚቀርብባቸውን ውንጀላ፤ ተዋጊዎቻችን ሲቪሎችን ገድለዋል …