ለወራት መሞታቸው ሲነገር የቆየው የአል-ቃይዳው መሪ በአዲስ ቪዲዮ ታይተዋል

ለወራት መሞታቸው ሲነገር የቆየው የአል-ቃይዳ መሪ አይማን አል-ዛዋሪ – የመስከረም 11ዱ ጥቃት 20ኛ ዓመቱን እየተከበረ ባለበት ወቅት በአዲስ ቪዲዮ ታይተዋል።

ሳይት የተሰኘ የጂሀዲስቶችን ድህረገፅ የሚቆጣጠረው የአሜሪካ የደህንነት ቡድን እንዳስታወቀው ቪዲዮው የተለቀቀው ቅዳሜ እለት ሲሆን – አል-ዛዋሪ “እየሩሳሌም መቼም የአይሁዳውያን መኖሪያ አትሆንም” ሲሉ ተሰምተዋል።

በተጨማሪምአል-ቃይ…