በትግራይ ክልል ለነዋሪዎች የሚቀርበው ሰብዓዊ እርዳታ እንዳይደናቀፍ እና እንዲሻሻል ተጠየቀ

በትግራይ ክልል ለሲቪል ነዋሪዎች የሚቀርበው ሰብዓዊ እርዳታ እንዳይደናቀፍ እና እንዲሻሻል የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ተገቢውን ስራ ሊያከናውኑ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠይቋል።…