በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ግጭት በሁለት ክልሎች መካከል ያለ ግጭት ሳይሆን በፌደራል መንግስቱና ህወሓት መካከል ነው – ሙስጠፌ መሐመድ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

VOA : “በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ግጭት በሁለት ክልሎች መካከል ያለ ግጭት ሳይሆን በፌደራል መንግስቱና “አሸባሪ” ባሉት ህወሓት መካከል ነው”፤ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ተናገሩ።

አቶ ሙስጠፌ የአለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ የፌደራል መንግሥቱ የተናጥል ተኩስ አቁም ዐውጆ ህወሃት ግን ጦርነት መቀጠሉን አለማውገዙንም ተችተዋል። “ህወሓት አሁንም ፌዴሬሽኑን በማፍረስ የሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦችን እጣፋንታ ለመወሰን ጥረት እያደረገ ነው” ያሉት አቶ ሙስጠፌ “ይህ ግን አይሳካም” ብለዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።