የአትሌቲክስ ቡድን አባላት ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ነን አለ

ከነገ በስቲያ በሚጀመረው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር ላይ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው የተሻለ ውጤት ለማስመዝገበው ዝግጁ መሆናቸውን አትሌቶች እና አሰልጣኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። በጃፓን መዲና የሚካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ የፊታችን ዓርብ ሐምሌ 16 ጀምሮ ነሐሴ 8 ይጠናቀቃል።…